✴️ ኮምፒዩተራችንን በ schedule እንዴት መዝጋት እንችላለን?
🎈አንዳንዴ ትልቅ መጠን ያለውን ፋይል እንዲያወርድ አዘነው አልያም ትልቅ ሶፍትዌር install እያደረግን ከተወሰነ ሰአት በኻላ ኮምፒዩተራችን እንዲዘጋ እንፈልግ ይሆናል። ለምሳሌ ማታ ላይ የሆነ ፋይል ብናዝ እና ከ ሁለት ሰአት በኻላ ፋይሉን አውርዶ ቢጨርስ ከዛ በኻላ እስኪነጋ ሳንዘጋው ብንተወው ለኮምፒዩተር ጤንነት አይመከርም።
🎈ይሄን ችግር ለመቅረፍ ኪይቦርዳችን ላይ የ window + R አንድ ላይ ስንጫን ከሚመጣልን መስኮት ላይ የሚከተለውን ኮማንድ እንጽፋለን።
shutdown –s –t number
🎈Number ቦታ ላይ የምንፈልገውን ሰከንድ እንጽፍለታለን።
🎈ለምሳሌ:- shutdown –s –t 3600 ብለን enter ብንለው ከ 1 ሰአት በኻላ ኮምፒተራችን በራሱ ይዘጋል ማለት ነው።
🎈 ሌላው ሀሳባችንን ብንቀይር እና ያዘዝነውን ለማጥፋት ብንፈልግ window + R ተጭነን የሚከተለውን ኮማንድ እንጽፋለን።
shutdown –a
🏳️ ከላይ ያለው በዋነኛነት ለ window 10 የሚሰራ ሲሆን በሌሎች window OS ላይም ሊሰራ ይችላል።

No comments:
Post a Comment