📍 እንዴት አድርገን 1TB(1024GB) Could storage እናገኛለን❔
📌 ክላውድ ስቶሬጅ የሚሰጡ አፖች እንደነ DRIVE,MEGA,DEGO የመሳሰሉት ብዙ አፖች አሉ ግን የሚሰጡት storage በጣም ትንሽ ነዉ።
👇ዛሬ የማሳያችሁ አፕ 1TB በነጻ ይሰጠናል።
1.በመጀመሪያ ወደ https://www.dubox.com የምለዉ website ሂዱ
2. የምጠይቀዉን ሞልታችሁ ተመዝግቡ
3. የእነሱን አፕሊኬሽን ከplaystore/app store አዉርዱ
4. በተመዘገባችሁበት email login አድርጉ
5.😍አሁን 1TB COULD STORAGE አላችሁ ማለት ነዉ😍
📌 NB 1TB በላይ የምትፈልጉ MULTIPLE ACCOUNT መክፈት ትችላላችሁ።
No comments:
Post a Comment