Monday, October 16, 2023

እንዴት ከሌላ ስልክ ላይ ቻርጅ ማስተላለፍ እንደሚቻል ያውቃሉ ? ?




 እንዴት ከሌላ ስልክ📲 ላይ ቻርጅ #ማስተላለፍ እንደሚቻል ያውቃሉ!


ስልካችንን📲 እንዴት ከሌላ ስልክ ላይ ቻርጅ ማድረግ እንችላለን?


#አስፈላጊ ነገሮች⬇️⬇️⬇️


✅ሌላኛው ስልክ

✅OTG

✅data cable


1⃣. አሰራር፦ ኬብሉን #OTG ላይ ይሰኩና በቀላሉ #OTG  ያለበትን ጫፍ ቻርጅ ሰጪው ስልክ📲 ላይ ይሰኩት።


2⃣. ሌላኛውን ጫፍ ቻርጅ ማድረግ የሚፈልጉት ስልክ ላይ ይሰኩት።


No comments:

Post a Comment

#Mobile Phone

ሞባይል ስልክ ከተፈጠረ 51ኛ ዓመቱን ያዘ የመጀመርያዉ ተንቀሳቃሽ ስልክ ባለአንቴና፤ ከ1 ኪሎ በላይ የሚመዝን እና 25 ሴንቲሜትር ርዝመት ያለው ነበር። የሞባይል ስልክ በሰዉ ኪስ እና ቦርሳ ተቀምጦ ማገልገል ከጀመረ...