✅ DV 2025
DV በትክክል ለመሙላት የራሱ የሆነ መስፈሮቶች አሉት ለምሳሌ ፎቶ መሆን ያለበት:-
✏️ BackGround ሙሉ ነጭ ምንም አይነት Shadow የሌለበት
✏️Width 600 pixels
✏️height 600 pixels
✏️edge type 2D/mask
✏️Res. 300 pixels/cm እና image type JPG file ሆኖ ነው resize image aspect ratio ነው የሚሰራው ከዚህ በተጨማሪም ሲሞላ ፎርሙ እና የድህረ ገፅ Situ ላይ በትክክል ስቴፖቹን(steps) መሞላት አለበት።
No comments:
Post a Comment